ጉዞ ወደ ሱዳን
ዓባይ በረሃ መግቢያ፡፡ ፈረሶች ከተለያዩ አካባቢዎች ይሰበሰቡና በጎንደር መተማ በኩል ለሱዳን ገበያ ይቀርባሉ፡፡ ይህ ጉዞዋቸው በእግር ሲሆን፣ ዓባይ በረሃን ማቋረጥም የጉዞው አካል ነው፡፡ (ፎቶ በታምራት ጌታቸው)* * *ማምንድነውባልተስተዋልኩበት የልቤን አውጥቼእንዳልሰማሁ ሆኜ ሁሉንም ሰምቼያጋጣሚ ሆኖ ‹‹ያርባ ቀን...
View Article‹‹ሃይላንድ›› እግሩ ውስጥ የገባው ሳላ
ይህ በፎቶው ላይ የሚታየው ሳላ፣ ከሦስት ወራት በፊት ድርቁ በፓርኮችና በዱር እንስሳቱ ላይ ያደረሰውን ጉዳት ለመዘገብ ሪፖርተር በአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ በተገኘንበት ወቅት የተነሳ ነው፡፡ ሳላው በድርቁ ከመጎዳቱ ባለፈ መግቢያው በር አካባቢ ባግባቡ መሄድ ያቃተው በአካባቢው በተጣለውና በተቆረጠው ሃይላንድ ውስጥ እግሩ...
View Articleከጥቂት ቀናት በፊት በሰሜናዊ ጃፓን ከሚገኝ የእንስሳት ማቆያ ያመለጠው የ24 ዓመቱ ቺምፓንዚ
ከጥቂት ቀናት በፊት በሰሜናዊ ጃፓን ከሚገኝ የእንስሳት ማቆያ ያመለጠው የ24 ዓመቱ ቺምፓንዚ ቻቻ ሴንዳይ በተሰኘችው ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች እየዘዋወረ ከኤሌክትሪክ ፖል ወደ ኤሌክትሪክ ፖል እንዲሁም ከሕንፃ ሕንፃ ሲዘል ታይቶ እንደበር ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ወደነበረበት ከፍታ በመውጣት ከፖሉ ጫፍ የነበረውን ቻቻ...
View Articleባህላዊ የፋሲካ ማዕድ
በዓለም የሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለ55 እና ለ48 ቀናት የሚዘልቀውን የፋሲካ (ትንሣኤ) ጾም የሚፈቱት የተለያዩ ባህላዊ ምግቦችን በማዘጋጀት ነው፡፡ የጾሙ ወቅት ከእንስሳት ተዋጽኦና ከመጠጥ የሚቆጠቡበት ሲሆን፣ ሲፈታ ደግሞ አንደየአገሩ ባህል የተለያዩ ማዕዶችን ያዘጋጃሉ፡፡ ዳቦ ወይም ኬክ ከማዕዱ መቅረት...
View Articleሀገር ማለት የኔ ልጅ
ሀገር ማለት ልጄ፣ ሀገር ማለት፤እንዳይመስልሽ የተወለድሽበት ቦታ፣የተወለድሽበት አፈር፣እትብትሽ የተቀበረበት ቀድመሽ የተነፈስሽው አየር፤ብቻ እንዳይመስልሽ፡፡ሀገር ረቂቅ ነው ቃሉ፡፡ሀገር ውስብስብ ነው ውሉ፡፡ሀገር ማለት ልጄሀገር ማለት ምስል ነው፣ በህሊና የምታኖሪው……በእውቀትሽና በሕይወትሽበውነትሽና...
View Articleዝንቅ
ይሄ እንደቀይ ምንጣፍ ጎዳናው ላይ የተበተነው ቀይ ፅጌረዳ እንዳይመስላችሁ፡፡ ከደቂቃ በፊት የኮካ ኮላ ሳጥን የጫነ ባለ ተሳቢ ተሽከርካሪ ኮልፌ አበራ ሆቴል አካባቢ ተገልብጦ የመንገዱን አጥር ከመሰባበር አልፎ ጠርሙሶቹን በታትኖና ከጥቅም ውጪ አድርጓቸውነው፡፡ በነገራችን ላይ እዚሁ ቦታ ከ15 ቀናት በፊት ባለ ተሳቢ...
View Articleዝንቅ
አጥሩ የት አለ?እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት፣ ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ባረፉ በአራት ዓመታቸው፣ በመካነ መቃብራቸው ላይ የቆመው ሐውልት፣ ሚያዝያ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. መመረቁ ይታወሳል፡፡ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አፀድ ውስጥ የሚገኘው ሐውልታቸው በተመረቀበት ጊዜ፣ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ...
View Article366 ሰንደቅ ዓላማዎችን የተነቀሱት ህንዳዊ አዛውንት
የ74 ዓመቱ ህንዳዊ አዛውንት ፓርካሽ ሪሺ የ366 አገሮችን፣ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተቋማትን ሰንደቅ ዓላማዎችና የመሪዎች ምስልን በመነቀስ የዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስማቸውን ማስፈራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ አዛውንቱ ከ20 በላይ ሪከርዶችን መስበራቸውን የሚናገሩ ሲሆን በአጠቃላይ ሰውነታቸው ላይ ያለው ንቅሳት...
View Articleየሦስተኛው ፓትርያርክ አዲስ ሐውልት
ኢትዮጵያ የራሷን ፓትርያርክ መሾም ከጀመረች ወደ ስድስት አሠርታት ይጠጋል፡፡ በ57 ዓመት ውስጥ የአሁኑን ቅዱስ ፓትርያርክ ጨምሮ ስድስት ቅዱሳን አበው ቤተ ክርስቲያኒቱን መርተዋል፡፡ ከእነዚህ መካከል ከ27 ዓመት በፊት በዛሬው ዕለት ግንቦት 28 ቀን 1980 ዓ.ም. ያረፉት ሦስተኛው ፓትርያርክ (1968-1980)...
View Articleዝንቅ
የኢትዮጵያ አቪየሽን አካዳሚ 347 የአቪየሽን ባለሙያዎችን ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. በዲፕሎማ አስመርቋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 25ቱ አብራሪዎች፣ 35 ቴክኒሻን፣ 43 የበረራ አስተናጋጆች እንዲሁም 244 በንግድና አገልግሎት በመስጠት ሥልጠና የወሰዱ ናቸው፡፡ ከተመራቂዎቹ ውስጥ የሩዋንዳ ዜግነት ያላቸውም...
View Articleለውይይትና ለውሳኔ የቀረበ አጀንዳ ሳይኖር ውሳኔ አይኖርም በሌለ ውሳኔም የሚጣስ ውሳኔ የለም
በዐምደሚካኤል ተክሌየነገው ሰው ትምህርት አክሲዮን ማኅበር አስመልክቶ ሰኔ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. ሪፖርተር ጋዜጣ ያወጣውን ዘገባ ተመልክተናል፡፡ እንዳለመታደል ሆኖ በአክሲዮን ማኅበራችን ላይ የሚወጡ የተለያዩ የሚዲያ ዘገባዎችና የጥቂት አባሎች ጉሸማ የአክሲዮን ማኅበራችንን ምን ደረጃ ላይ እንደሚጥለው ዛሬም ያልተረዱ...
View Articleአወዛጋቢ የሰብዓዊ መብት መግለጫዎችና ለተጠያቂነት ያልተዘጋጀ አካሄድ
በመንግሥቱ መስፍንየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ‹‹የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን›› የምርመራ ሪፖርት አዳምጧል፡፡ ጉዳዩ ደግሞ በአገሪቱ በተለይ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በርከት ያሉ ወረዳዎች ላይ በተከሰተው ሰላማዊ ሠልፍ ሁከትና የመንግሥት ታጣቂዎች ግድያ ላይ ያነጣጥራል፡፡ ኮሚሽኑ በሪፖርቱ...
View Articleግልጽነት የጎደለው የዳኞች ምልመላ
በኃይለገብርኤል ሠዐረየፌዴራል ፍርድ ቤቶች ሕገ መንግሥቱና ሌሎች የአገሪቱን ሕጎች መሠረት አድርገው በሰዎች መካከል ባሉ ግንኙነቶች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ይፈታሉ፣ መብትን ያስከብራሉ፣ በአጥፊ ላይ ቅጣት ይጥላሉ፡፡ ፍትሕን ፈልገው ወደ ፍርድ ቤት ለሚመጡ ባለጉዳዮች ፍላጎት መሳካት የፍርድ ቤቶቹ ዳኞች፣ ድጋፍ...
View Articleያልተገታው የመሬት ወረራና እያስከፈለ ያለው ዋጋ
በይነበብ ባህሩአዲስ አበባ ከተማ በአየር ካርታና በነባሩ የመሬት ይዞታ ክልሉ 54 ሺሕ ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት ያላት፣ በአፍሪካ በፍጥነት እያደጉ ከመጡ ከተማዎች በቀዳሚነት የምትጠቀስ ናት፡፡ መታወቂያ የሌለውና በደባልነት የሚኖረው ሕዝብ ሳይቆጠርም እስከ 3.8 ሚሊዮን ሕዝብ ይኖርባታል፡፡ ከተማዋ ከአገራዊ የፖለቲካና...
View Articleሰሚ ያጣ ጩኸት
በአንተነህ አዲስ ‹‹መልካም አስተዳደር፣ ግልጽነት፣ ተጠያቂነት፣ ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ መስጠት…›› የሚባሉት ቃላት ዘመን ያዘመናቸው የሪፖርት ማድመቂያዎች፣ ከእኔ በላይ ላሳርን የሚያዘምሩ የንግግር ማሳመሪያዎች፣ ሥልጣንን የሚያደላድሉ ሕዝበ አልባ ቃላት ከሆኑ ሰነባብተዋል፡፡ በየመሥሪያ ቤቱ ኮሪደርና በየኃላፊው ቢሮ...
View Articleመንግሥት በአግባቡ ሥራውን የሚያከናውነው ራሱን ሲያፀዳ ብቻ ነው
በልዑል ዘሩሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 21 ቁጥር 1686 ሰኔ 19 ቀን 2008 ዕትም እጄ ገብቶ ነበር፡፡ ጋዜጣው እንደተለመደው ሁሉ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግን ‹‹የቤት ሥራዎችህን በአግባቡ ከውን!›› ሲል አጥብቆ ያሳሰበበትን ርዕሰ አንቀጽ ይዟል፡፡ በመልካም አስተዳደር ችግሮች፣ ከሕዝብ ጋር ስለመታረቅ፣ መንግሥታዊ የአፈጻጸም...
View Articleግጭቶች የሚቆሙት ዴሞክራሲያዊ ውይይቶች ሲለመዱ ብቻ ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ ዓይናችን የሚያየው ዕድገት፣ ተስፋ ሰጪ ለውጥና አበረታች የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን አለ፡፡ በዚያው ልክ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግጭት፣ አለመግባባት፣ የሰው ሕይወትና የንብረት ውድመት እየተከሰተ ነው፡፡ ፖለቲካው ተረጋግቶ ከርሟል ሊባል አይችልም፡፡ ይልቁንም በበርካታ አካባቢዎች ነውጦች በስፋት...
View Articleየፌዴራል ሥርዓቱ ማሻሻያዎችን አይፈልግም!?
በያሲን ባህሩ‹‹የፖሊሲ ማሻሻያ ማድረግን እንደ ሞት ሽረት የሚቆጥሩ መንግሥታት በተፈጠሩበት ቆዳ ተጠቅልለው የሚሞቱ ናቸው፡፡ አንድ አገር ወይም ሕዝብ የሚመራበት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂዎችና ርዕዮተ ዓለማዊ ፍልስፍናዎች እንደ ተጨባጩ ዓለማዊ ሁኔታ ወይም ሕዝቡ ከደረሰበት የግንዛቤና የውጤት ደረጃ አንፃር መቃኘት አለባቸው፡፡...
View Articleይድረስ ለአቶ ሞገስ ሀብተ ማርያም
እውነታውን ለምን ፈሩት? በመድኃንዬ ላፍቶ በኢሕዲሪ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተና ኮሎኔል ፍሰሐ ደስታ ‹‹አብዮቱና ትዝታዬ›› በሚል መጽሐፋቸው ላይ ተመርኩዘው በሪፖርተር ሐምሌ 10 ቀን 2008 ዓ.ም. ዕትም የጻፉትን ሐተታና ስሞታ በጥሞና አንብቤዋለሁ፡፡በመጀመሪያ የተጠቀሰው መጽሐፍ ሀቅን ያቀፈ፣ እውነትን የተላበሰ ብቻ...
View Articleየሰንደቅ ዓላማ ፖለቲካ
በከበደ ካሳእስኪ አንድ የሚገርመኝን ነገር ላንሳ፣ ተሳስቼ ከሆነም አርሙኝ፣ የምወቅሳችሁ ወገኖች ተሳስታችሁም ከሆነ ለመታረም አትፈሩ።አሁን ላነሳ የፈለግሁት ስለ ሁለት ሰንደቅ ዓላማዎች ነው። ርዕሴን ‘የሁለትሰንደቅ ዓላማዎችወግ’ ልለው ፈልጌ ነበር። ቢሆንም ቅሉ እነዚህ ሰንደቅ ዓላማዎች አብረው ሊያወጉ የሚችሉበት...
View Article