ትናንት ዛሬ አይደለም
በመርሃጽድቅ መኮንን ዓባይነህየኋላ ታሪካችንን ብቻ ደጋግመን በመጥቀስ ስለቀድሞው ታላቅነታችን ያለመታከት ስናወራና ይህንኑ አስመልክቶ የተለያዩ ዲስኩሮችን በየጊዜው ስናሰማ እንደመጣለን፡፡ ይህ ነው የሚባል ጥያቂ በሌለበት ወይም አስተማማኝ ማረጋገጫ ልናቀርብ በማንችልባቸው አጋጣሚዎች ሳይቀር እኛ ሐበሾች ‘ከሁሉም...
View Articleበኦሮሚያና በአማራ ክልሎች የሚካሄዱ ተቃውሞዎች ‹ፈታኝ ተግዳሮቶች› ናቸው - አሜሪካ
በቶም ማልኖውስኪበኦሮሚያና በአማራ ክልሎች እየተካሄዱ ላሉ ተቃውሞዎች በምላሹ የኢትዮጵያ መንግሥት የተከተለው ‹ራስን የመፃረር› ስልት ነው፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ደኅንነትን ጨምሮ በምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት ናይሮቢ ከመድረሳቸው ቀደም ብሎ የጻፍኩት ይህ ጽሑፍ፣ የአዲስ አበባ ‹ቀጣይ...
View Articleየጋራ መኖሪያ ቤት 11ኛው ዙር ዕጣ ቢወጣም እኛና ችግራችን ግን ዛሬም አልተፋታንም
በዮሐንስ ኃይሉመዲናች አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባችና አሮጌ ገጽታዋ እየተለወጠ በትልልቅ ዛፎች ፈንታ ትላልቅ ሕንፃዎች ጫካ እየተሞላች ነው፡፡ ለጥቂት ጊዜያት ወጣ ብለው ሲመለሱ የግንባታዎች ፍጥነት ከተማዋን እየቀያየራት የገዛ ሠፈርዎን ለመጠየቅ ካስገደዱ ዋል አደር ብለዋል፡፡በተለይ በግለሰብ ደረጃ ይገነባሉ ተብለው...
View Articleየፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ መጽሐፍና የኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ
በተክለብርሃን ገብረሚካኤልፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ‹‹የኦሮሞና የአማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ›› በሚል ርዕስ በሐምሌ ወር 2008 ዓ.ም. አሳትመው ያወጡት መጽሐፍ በኢትዮጵያ ታሪክ ምርምርና ጥናት አዲስ ፈር ቀዳጅ ለመሆኑ ብዙ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል፡፡ አንደኛ የኦሮሞ ሕዝብ ከኢትዮጵያ ውጪ (ከማዳጋስካር፣ ከኢስያ...
View Articleየአደጋ ጠርዝ ላይ የጣሉን የኢኮኖሚ ጉዳዮች
በጌታቸው አስፋውኢትዮጵያን የለውጥ ፍላጎት እየናጣት ነው፡፡ የለውጡ ዋና ምክንያት ገና ባይለይም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ ጉዳዮች ጎን ለጎን እየተነሱ ነው፡፡ የትኛው ዋና ጥያቄ ነው? የትኛው ተሳቦ የቀረበ ነው? ገና ያልለየለት ጉዳይ ነው? ሦስቱም ተደበላልቀው እየቀረቡ ነው፡፡ የሦስቱም ችግሮችና መፍትሔዎች...
View Articleየፀረ ሙስና ትግሉን ለማስተባበር ከመንግሥት እውነተኛ የሆነ በቂ ድጋፍ ሊገኝ ይገባል
በይስማ እውነቱሙስና በኢትዮጵያ ለዘመናት እንደ ባህል ጭምር እየተወሰደ የኖረ ነው፡፡ የሙስና ተቀባይና ሰጪም እንደ መብትና ግዴታ አድርጎ የሚጠቀሙበት ዘርፍም ነበር፡፡ ከደርግ መንግሥት በፊት ‘ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል’ እየተባለ በተለይም የመንግሥት ሹመኞችና የጎበዝ አለቃ የሆኑ ሰዎች በጠራራ ፀሐይ ጉቦ ይሰጡና...
View Articleየፖለቲከኞችና የምሁራን ሐሳቦች ማጠቃለያ ገጾችና የአገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ
ሪፖርተር ጋዜጣን በአገሪቱ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ፣ የመልካም አስተዳደር መስፈን ውስጥም ሆነ ሚዛናዊ ዘገባን ለማቅረብ ከሚጥሩ የአገራችን የኅትመት ሚዲያዎች በቀዳሚነት እጠቅሰዋለሁ፡፡ ለዚህ አባባል መነሻ የሚሆነው ጋዜጣው በርዕሰ አንቀጹ ሳይቀር ለተከታታይ ሳምንታት፣ ወራትና ዓመታት ምን ላይ አተኩሮ ሲወተውት ነበር...
View Articleየመነጋገሪያው ጊዜ ካለፈ የምንነጋገርበት ጉዳይ አይኖርም
በሳሙኤል ረጋሳየነገሮች ክስተት በጊዜ ማዕቀፍ ውስጥ የተገደቡ ናቸው፡፡ ስለተፈጠረው ክስተት ለመነጋገርና ለመረዳዳት፣ እንዲሁም ለማሰብና ለመወሰን የምንችለው በዚሁ ውስን ወቅት ነው፡፡ አንዳች ነገር ማድረግ እየተገባን ምንም ሳናደርግ ብንቀር ወይም ማድረግ የማይገባንን አድርገን ጥፋት ቢደርስ ኃላፊነቱ የዚያ ዘመን...
View Articleጥልቅ ተሃድሶ የማድረጉ ተስፋና የተጋረጠው ፈተና
በአስፋወሰን በኃይሉየኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) መራሹ መንግሥት ኢትዮጽያን ለ25 ዓመታት አስተዳደሯል፡፡ ይህ አራት አባል ፓርቲዎችንና ቢያንስ አራት አጋር ድርጅቶችን የያዘ ፖለቲካዊ ሥርዓት ፌዴራላዊ አስተዳደርን በመተግበሩም ይጠቀሳል፡፡ ይህ ኃይል ወደ ሥልጣን ከመጣበት ጊዜ አንስቶ...
View Articleየቱሪዝም ሴክተሩ የሚታደገው ይፈልጋል!
በአሳምነው ጎርፉበብዙዎች የሰው ሠራሽና የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት አገሮችን ኢኮኖሚ አሳድጓል፡፡ በመቶ ሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ሰዎች በቀጥታና በተዘዋዋሪ የኢኮኖሚያቸው መሠረት ነው፡፡ በእጅጉ ሰላምና መረጋጋትን ቢፈልግም የፖለቲካ ልዩነትም ሆነ የርዕዮተ ዓለም ተገዳዳሪነት ሳይገድብ የሰው ልጅን ወዲያ ወዲህ የሚያስብል...
View Articleይድረስ የኢትዮጵያ ሕዝቦች መጪው ዕጣ ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ
በገነት ዓለሙ አገራችን ውስጥ ምሬት ኩፍ ብሏል፡፡ ንብረት እስከ ማጥፋት የተቆጣና ገዢውን ክፍል ውረዱልን እስከማለት የደፈረ ተቃውሞ አስገምግሟል፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ለህልውናችን አደጋ ነው ብለው፣ ይህንንም ፖሊሲያቸውን የሕዝባቸው ግንዛቤ ያደረጉ፣ የኢትዮጵያን መጠንከር ከሥጋት የሚቆጥሩና ከዚህ ቀደምም...
View Articleየአማራ ክልል ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔ ዳሰሳ
በጎንደር ንግድ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትየአማራ ክልል ንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ልክ እንደ ኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 341/1995 የተቋቋመ ሲሆን፣ በተመሠረተበት በ1999 ዓ.ም. ወቅት 13 የከተማ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችና አንድ የክልል ዘርፍ ማኅበራት ምክር...
View Articleየባንክ ኢንዱስትሪው እንዴት ትርፋማ ሆነ?
በተክለብርሃን ገብረሚካኤልይህን መጣጥፍ እንዳቀርብ የቀሰቀሱኝ፣ እሁድ መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም. በወጣው ‹‹ሪፖርተር›› (በአማርኛ ቋንቋ) ላይ የወጡት ሁለት ድንቅ ጽሑፎች ናቸው፡፡ አንደኛው ጽሑፍ ‹‹ባንኮች በተጠናቀቀውና በመጪው ዘመን›› በሚል ርዕስ በጋዜጣው ሪፖርተር የቀረበው ምርጥ ዘገባ ሲሆን፣ ሁለተኛው...
View Articleበተሻሩት አሥራ አንድ በመቶ ካደግን በተሾሙት ስንት በመቶ ልናድግ ነው?
በጌታቸው አስፋውየአገሪቱን ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ይለውጣል የተባለ የከፍተኛ ባለሥልጣናት ሹም ሽር መንግሥታዊ ዕርምጃ ተወስዶ በዝምታ ማለፍ አይቻልም፡፡ የተሰማንን ስሜት መግለጽና በጉዳዩ ላይ አስተያየት መስጠት ያስፈልጋል፡፡ አንዳንድ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎችም ባልተለመደ ሁኔታ አስተያየታችሁን ስጡን እያሉ ሕዝብን...
View Articleኅዳር (መንግሥት) ሲታጠን (በጥልቅ ሲታደስ)
በልዑልሰገድ ግርማኅዳር ወር በኢትዮጵያ ታሪክ የተለያዩ በሽታዎችን በማስተናገድ ትታወቃለች፡፡ እ.ኤ.አ. በኅዳር 1535 በቱርክና በየመን ወታደሮች የተደገፉት የኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም ወታደሮች በወረርሽኝ በሽታ እንደተጠቁ ታሪክ ይዘክራል፡፡ በተመሳሳይ ወር አፄ ቴዎድሮስን ለመዋጋት የመጣው እንግሊዛዊው ጄኔራል...
View Article“ጥልቅ ተሃድሶ” በወጣቱ ላይ ያለው አመለካከት
በደጀኔ አሰፋ ዳ.እንደምን ሰነበታችሁ? በአካዳሚክ ዓለሙም ሆነ በፕሮግራም ቀረፃና ትግበራ በተሰማሩ ምሁራን ዘንድ ታዳጊ ማን ነው ወጣት የሚባሉትስ ከስንት እስከ ስንት ዓመት ዕድሜ የምላቸው ናቸው? የሚሉት ጥያቄዎች አሁንም ድረስ አከራካሪ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ የዕድሜ ወሰኑም በየአገሮቹና አኅጉራት በሚወጡ ቻርተሮች...
View Articleፊደል ካስትሮ የዓለም የነፃነት ታጋዮች ትዕምርት
ፊደል ካስትሮየዓለም የነፃነት ታጋዮች ትዕምርትበሞላ ዘገየ፣ የሕግ አማካሪና ጠበቃየታላቁ አብዮተኛና የነፃነት ታጋይ የፊደል ካስትሮ ሕልፈተ ሕይወት ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ፣ በእኚህ የሃያኛው ክፍለ ዘመን የነፃነት ተጋድሎ ትዕምርት (Icon) ሕይወት ዙሪያ ሰፊ ዘገባና ትንታኔ ሲቀርብ ሰንብቷል፡፡ ነገሩ የጀግና ሞቱ ልደቱ...
View Articleየሙያና የብዙኃን ማኅበራት የሚጠበቅባቸውን ሚና እየተወጡ ነው ወይ?
በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲየኢፌዴሪ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ በአዋጅ 621/2001 ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት እንዲስፋፉና ተልዕኳቸውን በሕግ መሠረት እንዲወጡ ብሎም አሠራራቸው ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን እየሠራ ይገኛል፡፡ ኤጀንሲው...
View Articleየአፍሪካ ቀንድ ወደ ጂኦፖለቲካዊ ፉክክር ቀጣናነት
በአበበ ዓይነቴበዓረቡ ዓለም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣው የእስልምና አክራሪነትና አሸባሪነት ከላይ ከተጠቀሰው አመለካከት በተቃራኒው በመቆም ሁሉንም በጠላትነት እየፈረጀም ቢሆን፣ አሁን ያለውን የዓለም ሥርዓት በመቃወም ከመላው ዓለም ደጋፊና አጋዥ እያስገኘለት መምጣቱ ችግሩን ውስብስብ ያደረገዋል፡፡የጂኦፖለቲካዊ...
View Articleስለማይናገሩት የዱር እንስሳት እኛ እናውራላቸው
በታደሰ ማሞጊዜ የለም፡፡ ምናልባትም አሉን የምንላቸው የዱር እንስሳት ነበር ሆነው በፎቶግራፍና በሥዕል ብቻ ለመጪው ትውልድ የምናሳይበት ጊዜ እየቀረበ ያለ ይመስላል፡፡ የዱር እንስሳት ከሰው ራቅ ብለው በራሳቸው የመኖሪያ ሥፍራ በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ ተደርገው ቢፈጠሩም፣ ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆኖና የሰው ልጅ ወደ...
View Article