ኢኮኖሚስቶች ስለሥራ አጥነት ምን ይላሉ? በሳይንሳዊ ዓለም ውስጥ ልማዳዊ አስተሳሰብ
በጌታቸው አስፋው‹‹የእኔን ወሬ ለአንቺ የአንቺን ወሬ ለእኔ የሚያመላልሰው የት አለ ደመወዙ ልብሱን የለበሰው፤›› ማን እንደ ገጠመውና መቼ እንደ ገጠመው አላውቅም፡፡ የዘፈን ግጥም እንደሆነ ግን አውቃለሁ፡፡ በኢኮኖሚክስ ሲተነተን ትልቅ ትርጉም አለው፡፡ በመጀመሪያ ደመወዝ የሥራ ዋጋ መሆኑን ይነግረናል፡፡ በሁለተኛ...
View Articleየተመድ ንግድና ልማት ጉባዔ በጣም ተሳሳተ
በጌታቸው አስፋውበወደቀ ዛፍ ላይ ምሳር ይበዛበታል እንዲሉ በርካታ ዓመታት ፈጣን ዕድገት አስመዝግባችኋል እንዳላሉን ሁሉ እነዚህ የዓለም ባንክና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ንግድና ልማት ጉባዔ አሁን ምን ዓይተው ነው በአንድ ወር ውስጥ ግራ አጋቢ ዱላ ቀረሽ የማያስደስቱ ሪፖርቶች እየደጋገሙ...
View Articleአገራዊ ፋይዳ ያላቸው መረጃዎች
በጌታቸው አስፋውአንድ ፈላስፋ አንድ ጊዜ ለጓደኛው ብዙ ገጽ ደብዳቤ ጽፎ የደብዳቤው መጨረሻ ላይ፣ ‹‹ጓደኛዬ ይቅርታ አድርግልኝ ብዙ ገጽ ደብዳቤ የጻፍኩልህ ጊዜ ስላጣሁ ነው፤›› አለው፡፡ ማሰቢያ ጊዜ አጥቼ ዝባዝንኬውን ሁሉ በማተት ጻፍኩልህ ማለቱ ነው፡፡ለመንግሥት የሚሠሩ የኢኮኖሚ ባለሟሎች ምን ሠርተው ጊዜ...
View Articleጭስ አልባው ኢንዱስትሪ የቅድመ ሰው ዘር መገኛ አዲስ ገጽ
በሸዋዬ መርንኢትዮጵያ በዓለም ቀዳሚና ገናና የዓለም ሥልጣኔ ቁንጮ በመሆን የምትጠቀስ አገር፣ የተለያዩ ተፈጥሮአዊና ታሪካዊ ብርቅዬ ቅርሶች ባለቤት ናት። የ13 ወራት የፀሐይ ብርሃን ባለፀጋ የገነት ተምሳሌት፣ የዋህና እንግዳ ተቀባይ ሕዝብ መኖሪያ፣ በልዩነት ውስጥ የአንድነት ተምሳሌት፣ ለዘመናት ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች...
View Articleየአትዮጵያ የዱር እንስሳት ‹‹በአውሬዎች›› ሲበሉ
በማሚ ኮ.ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ገነት የሆነ ሥፍራ አለ፡፡ ሱባ የተፈጥሮ ደን በመባል ይታወቃል፡፡ ሱባ ስትደርሱ መግቢያው አካባቢ የተለያዩ መረጃ ጽሑፎችና የሐሳብ መስጫ የምትመስል አነስተኛ ሳጥን አለች፡፡ በሳጥኗ ላይ የተጻፈው ጽሑፍ ጎብኚዎችን የሚያስገርም ብቻ ሳይሆን የሚያመራምርም ነው፡፡ የጽሑፉ መልዕክት...
View Articleመሥራትና ማትረፍ በሥነ ምግባር ካልተደገፈ ለአገር ጠንቅ ነው
በጌታቸው አስፋውኢኮኖሚክስ ሲጀምር የሞራልና የሥነ ምግባር ጥበብ ሆኖ ነው የጀመረው፡፡ በአርስቶትልና በፕሌቶ ጭምር ስለሀብት ይዞታና አጠቃቀም በሥነ ምግባር ደንብ የተጠና ሲሆን፣ በተለይም ንግድ የማኅበረሰብ ጠንቅና ውጉዝ ተደርጎ ይቆጠር ነበር፡፡ ሮማውያንም የግሪኮችን ወርሰው ለንግድ በጎ አመለካከቶች አልነበራቸውም፡፡...
View Articleያልተቋጨው የአሉባልታና የእውነታ ፍልሚያ በጋምቤላ
በጽጌ ሕይወት መብራቱበጋምቤላ እየተካሄደ ያለውን የእርሻ ልማት እንቅስቃሴ ገና ከጅምሩ ከአገር ቤት እስከ ዓለም ዙሪያ የሚገኙ የራሳቸው የሆነ ዓላማ ያነገቡ አካላት ‹‹ከመሬት ወረራ›› ጋር በማያያዝ መነጋገሪያ አድርገውት እንደነበር ይታወሳል፡፡ በተለይም ከትግረኛ ተናጋሪዎች ጋር በማቆራኘት ያካሄዱት የስም ማጠልሸት...
View Articleየመንግሥት ተቋማት የለውጥ መሣሪያዎች አፈጻጸም ውጤታማነትና ውድቀት
በአበባው አባቢያመንግሥታችን ለዜጎች ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው፣ ቀልጣፋና አርኪ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የተለያዩ የለውጥ መሣርያዎችን ከአውሮፓና ከእስያ አገሮች በማስመጣትና በመቀመር፣ ከ1994 ዓ.ም. ጀምሮ በመንግሥት ተቋማት እንዲተገብሩ አድርጓል፡፡ እነዚህ ከፈረንጅ አገሮች የተወሰዱት የተለያዩ...
View Articleባቡር የካፒታሊዝም መሠረተ ልማት ስለሆነ ከዘመኑ ዕድገት አኳያ እንጠቀምበት
በመታሰቢያ መላከሕይወት ገብረክርስቶስበእንግሊዝ አገር የኢንዱስትሪ አብዮት ይካሄድ በነበረበት ወቅት ነበር ባቡርም ተፈልስፎ ሥራ የጀመረው፡፡ በዚህ ጊዜ ካርል ማርክስ በሕይወት የነበረበት ወቅት ነበርና ባቡር የካፒታሊዝም ዕድገት በባቡር አማካይነት በፍጥነት እንደሚሆንና ወደ ሶሻሊዝም የሚደረገው ጉዞ እንደሚፋጠን ጽፎ...
View Articleአንበሶቹ የታሉ?
በኦሜርታ ይበቃልዕለቱ ሰኞ ነው ጥር 22 ቀን 2009 ዓ.ም. 11፡30 አካባቢ ከሜክሲኮ አደባባይ ወረድ ብሎ እገኛለሁ፡፡ ወደ ጀሞ ኮንዶሚኒየም ለመጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ለማግኘት የሚጠባበቁ ሠልፈኞች መጨረሻ ላይ ቆሜያለሁ፡፡ ከፊቴ ያለውን ሠልፈኛ ሕዝበ አዳም ምን ዓይነት ተዓምር መጥቶ እንደሚያነሳውና...
View Articleሊቢያ የሰው ልጆች የምድር ገሃነም
በዳዊት ከበደ አርአያሰሜን አፍሪካዊቷ ሊቢያ የሙአመር ጋዳፊ ሥርዓት እ.ኤ.አ በ2011 መውደቁን ተከትሎ፣ ጠንካራ ማዕከላዊ መንግሥት በማጣቷ ቅጥ ወደ አጣ የእርስ በርስ ግጭት ውስጥ ገብታለች፡፡ ይህ እንደ መልካም አጋጣሚ ሆኖ የተፈጠረላቸው በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ድርጊት የተሰማሩት ቡድኖች ደግሞ፣ ብዙዎችን እያሰቃዩ...
View Articleድህነትና የአየር ብክለት ሲዛመዱ መዘዛቸው የከፋ ነው
በአሳምነው ጎርፉዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) በየሩብ ዓመቱ በተለያዩ ቋንቋዎች የሚያሳትመው ‹‹ፋይናንስና ልማት›› የሚባል የምርምር መጽሔት አለው፡፡ ይኼ መጽሔት ከወራት በፊት ኒኮላስ ስተርን በተባለው ዓምደኛው “The Low Carbon Road” በሚል ርዕስ ጠንካራ ትንታኔ አቅርቧል፡፡ በዚህ የመጪው ዓለም...
View Articleየኢትዮጵያ መሠረተ ካፒታል ምንድነው?
በመታሰቢያ መላከሕይወት ገብረክርስቶስበአማርኛ ቋንቋችን መሠረት ትምህርት፣ መሠረተ ጤና፣ መሠረተ ልማት፣ መሠረተ ፍጆታ፣ ወዘተ በስፋት የምንጠቀምባቸው ቃላት ሲሆኑ፣ መሠረተ ካፒታል የሚለው ቃል በስፋት ሥራ ላይ ውሏል ማለት አይቻልም፡፡ ቃሉን በአጭሩ ለመግለጽ መሠረተ ካፒታል ማለት አንድን አገር ለማደግ ስትወስን...
View Article‹‹ስምዎ ማን ነው?›› ወይስ ‹‹ስምዎ ምንድን ነው?››
በልዑል ካሕሳይኣንድ ጊዜ ኣንድ ወዳጄ የኣንዲትን ትንሽ ልጃገረድ ስም የጠየቅሁበትን የኣማርኛ ኣባባል ሰምቶ በኣግርሞት ኣረመኝ። የወዳጄ እርማት ከዓመታት በፊት በሁለት ካናዳውያን ወዳጆቼ መካከል የተከሰተ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ኣጠቃቀም እርማትን ኣስታወሰኝ። እኔ ልጅትን “ስምሽ ምንድን ነው?” እንደ ኣልሁ ኣት ነበር...
View Articleታሪካዊና ምሁራዊ ማረጋገጫ ያጣው መጽሐፍ
ግምገማ፣ በኘሮፌሰር ጳውሎስ ሚልክያስ አመያይህ የአማራና የኦሮሞን የዘር ምንጭ በተመለከተ ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ የጻፉትን ‹‹የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ›› መጽሐፍ በአጭሩ የሚዳስስ ቅኝት ነው፡፡ ደራሲው አማራና ኦሮሞ የአንድ ወል የዘር ምንጭ አላቸው ከማለታቸው ጋር ልዩነት ሊኖረን አይችልም፡፡...
View Articleየብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈ ያለ መቅሰፍት
በሒሩት ደበበበማኅበራዊ ድረ ገጽ ላይ አንድ ልብ የሚነካ ግጥምን ማግኘቴ ብቻ ሳይሆን ለተነሳሁበት ርዕሰ ጉዳይ ስለሚመጥን የጽሑፌ መግቢያ ለማድረግ ወደድኩ፡፡ ርዕሱ ‹‹እንባዬ›› የሚል ሲሆን ስንታየሁ ዓለምአየሁ የተባለ ባለቤት ተሰጥቷታል፡፡ጥቂት ቢበራ ጥቁረቴ፣አደብ ቢገዛ ስሜቴ፣ቢፍቅ ቢታጠብ በደሌ፣ሟሙቶ ቢጠፋ...
View Articleታሪካዊና ምሁራዊ ማረጋገጫ ያጣው መጽሐፍ
ግምገማ፣ በኘሮፌሰር ጳውሎስ ሚልክያስ አመያክፍልሁለትይህ ክፍል ሁለት ቅኝት፣ ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ በክፍል አንድ ያቀረብኳቸውን አያሌ ጥያቄዎችን በተመለከተ በድረ ገጽ የሰነዘሩትን የእንካ ስላንትያ ድንፋታ በሰከነና በምሁራዊ ማስረጃ ይዳስሳል። ዶ/ር ፍቅሬ ራስን በማዳን ደመ ነፍስ የወነጨፏቸውን ወደ ኋላ ትተን፣...
View Article‹‹ሕዝብ ሀብት ነው›› የሚለው አነጋገር እስከምን ድረስ ነው?
በሮቤ ባልቻከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረ አንድ የመካከለኛው ምሥራቅ ንጉሥ፣ ባለሟሎቹ በመላ አገሪቱ ተዘዋውረውና ሕዝቡን ቆጥረው፣ ውጤቱን እንዲያቀርቡለት አዝዞ እንደነበር በብሉይ መጽሐፍ ተጽፏል፡፡ ባለሟሎቹ ግን ‹‹ሕዝብ መቆጠር የለበትም፣ ይህ ከንጉሡ ሐሳብ ይራቅ›› ብለው ቢከራከሩም የንጉሡ ቃል ፀና በመጨረሻም...
View Articleሕገ መንግሥቱና የአዲስ አበባ ፈጣን ዕድገት
በመታሰቢያ መላከሕይወት ገብረክርስቶስበአንድ ወቅት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ሲናገሩ ‹‹እኔ ለአዲስ አበባ ጉዳዬም አይደል፣ ለሐዋሳ ጉዳዬም አይደል፣ ለአዳማ ጉዳዬም አይደል፣ እኔን የሚያሳስበኝ የገጠሩ ሕዝብ ኑሮ ነው፤›› ብለው ነበር፡፡ ይህንን የተናገሩት በመጀመሪያዎቹ ጥቂት የሥልጣን ዘመናቸው...
View Articleእያንጓለለ . . . !
በፀዳሉ ንጉሤበዚህ ርዕስ ዙሪያ ላነሳው ላሰብኩት አንጓ ጉዳይ መነሻ እንዲሆነኝ አንድ ሐሳብ ላስቀድም፣ የአመራር ኃላፊነት ከምንም ነገር በፊትና በላይ ችግር መለየት (Problem Identification) እና መፍታት ነው፡፡ በዚህ መሠረት አመራር ከትናንት ለዛሬ የተላለፈን ችግር ለይቶ መፍታት አለበት፡፡ በተጨማሪም...
View Article