ውሉ ያልተገኘው የቱሪዝም ልቃቂትና የቁጥቁጥ ውጤቶች
በልዑል ዘሩየቱሪዝም ኢንዱስትሪውን አገራዊ ፋይዳ ስንዳስስ በመጣንበት ውልክፍክፍ መንገድ ከመዘነው ዋጋ የለውም፡፡ ወይም የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሪፖርቶች ወይም የቱሪዝም ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት ስብሰባን ከተከታተልን የቁጥቁጥ ‹‹ውጤቶች›› ውጣውን ይቀራሉ፡፡ከዚያ ይልቅ አገሪቱ ያሏት የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ...
View Article‹‹እነሆ መንገድ ለኢትዮጵያ››ን እንደ ገመገምኩት
በመታሰቢያ መላከ ሕይወት ገብረ ክርስቶስ የመጽሐፉ ርዕስ ‹‹እነሆ መንገድ ለኢትዮጵያ›› የሚል ሲሆን መጽሐፉ በዋናነት የሚያጠነጥነው በአንድ ሐልዮት (Theory) ዙርያ ነው፡፡ ይኼም ሐልዮት የልቦና ውቅር ለውጥ (Paradigm Shift) የተሰኘ ነው፡፡ መጽሐፉ በ188 ገጾች ብቻ የተጻፈ ሲሆን፣ በውስጡ ግን እጅግ...
View Articleጊዜ የማይሰጡና አስቸኳይ ተግባራዊ መፍትሔዎችን የሚፈልጉ የአክሲዮን ማኅበራት ችግሮች
በሺፈራው ተስፋዬከዕፍታው የቀረበ ማስታወሻ ይህ ጽሑፍ በአገር አቀፍ ደረጃ በአክሲዮን ማኅበራት ላይ ሊሠራ ለታሰበው ጥናት የመነሻ መሠረት እንዲሆን እየተሠራ ካለው የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት (Preliminary Study) ግኝቶች ውስጥ፣ ጊዜ የማይሰጡና አስቸኳይ መፍትሔዎች የሚያስፈልጋቸውን ወሳኝ የአክሲዮን ማኅበራት...
View Articleአዲሱ የውጭ አገር የሥራ ሥምሪት አዋጅ አተገባበር መዘግየት ያመጣው ጦስ!
በመላኩ ገድፍዓለም አንድ መንደር በሆነችበት በ21ኛ ክፍለ ዘመን ማንኛውም ሕጋዊ የሆነ የአንድ አገር ዜጋ በየትኛውም የዓለም ክፍል ተዘዋውሮ የመሥራትና የመኖር መብት እንዳለው ይታወቃል፡፡ ይህ ዓለም አቀፋዊ የሆነው የፍልሰት ሒደትም ዋነኛ ምክንያቱ የተሻለ ኑሮና ሕይወት ከመሻት የሚመጣ የሰው ልጆች ያልተገደበ ፍላጎት...
View Articleየመድን ሸፍጥ
በኢዮቤድ ጥበቡ ልሳነወርቅየአለቃ ደስታ ተክለ ወልድ የአማርኛ መዝገበ ቃላት "ሸፈጠ - ሰፈጠ ማለት - ካደ፣ ከዳ፣ ዓበለ፣ አሞኘ፣ አቄለ፣ አታለለ፣ ሸነገለ፤ ነው ይላል፡፡ "ሸፍጥ - ስፍጠት- አሉታ፣ ክዳት፣ የሆነውን የተደረገውን አልሆነም፣ የለም፣ አልተደረገም፣ አይደለም ማለት"መሆኑንም ይገልጻል፡፡ የኦክስፎርድ...
View Articleመንግሥት ሙስናን ለመታገል ቁርጠኝነት ካለው የራሱን ጓዳ ይፈትሽ
የዕድገትና ትራንስፎሜሽን ዕቅዱ ሰነድ ላይ መልካም አስተዳደር ማስፈን፣ የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና የእሱ መገለጫ የሆነውን ሙስና መታገል የሞት ሽረት ጉዳይ ነው መባሉን ያነበብኩ ይመስለኛል፡፡ ዕውን በአገሪቱ እየተካሄደ ያለው የሙስና ትግል መልካም አስተዳደርን ለማስፈን በሚያስችል ደረጃ ላይ ነው ወይ ቢባል...
View Articleአቢጃታና ሻላን ከመጥፋት እናድን!
በሮቤ ባልቻበቅርቡ በሪፖርተር ጋዜጣ ‹‹አቢጃታን ተዩው›› በሚል ርዕስ የቀረበውን መልዕክት ተመልክቼዋለሁ፡፡ መልዕክቱን ያቀረቡትን ሰለሞን ወርቁ የተባሉ ጸሐፊን አደንቃቸዋለሁ፡፡ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ በአገር ተፈጥሯዊ ሀብት ላይ ጎጂ ውሳኔ የሚያሳልፉ፣ ግለሰቦችና መሥሪያ ቤቶች ዕርምጃዎቻቸውን መልሰው እንደሚያጤኑ...
View Articleአቢጃታ - በእኛ አገር ‹‹የሄደና የሞተ ነው የሚመሰገነው››
በሰለሞን ወርቁከዕለት ወደ ዕለት ኩርማን የማይሞላ ውኃ እየቀረው የመጣው የአቢጃታ ሐይቅ በአፋጣኝ እንዲያገግም ካልተደረገ በአምስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ነጭ አሸዋና ትዝታው ብቻ ይቀራል፡፡ የሐይቁ ውኃ መቀነስና የአካባቢው መራቆት ምክንያት ያደረጉ በርከት ያሉ ጥናቶች በየጊዜው በተለያዩ ተቋማትና ግለሰቦች ተጠንተዋል፡፡...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትሩ የፀረ ሙስና ኮሚሽንን ሊታደጉ ይገባል
በገደሙ ሁሉቃሙስና ለአገር ኢኮኖሚ ዕድገት እንቅፋት ነው፡፡ ሙስና ጥቂቶች ተንደላቀው የሚኖሩበት ሲሆን፣ ብዙኃኑ ሕዝብ በድህነት እየማቀቀ እንዲኖር የሚያደርግ ነቀርሳ ነው፡፡ በአገራችን ሙስና የሚለው ቃል በግልጽ እየታወቀ የመጣው ከ1993 ዓ.ም. ወዲህ ቢሆንም ድርጊቱ ግን ለዘመናት የኖረ ነው፡፡ ነገር ግን ሙስና...
View Articleየአንድ የዑመር ኻያም ግጥም ሁለት ቁንጮ የአማርኛ ገጣሚዎች ምናብ
በሽብሩ ተድላሁለት የታወቁ የአማርኛ የግጥም ደራስያን (ተስፋዬ ገሠሠና በዕውቀቱ ሥዩም) ለአንድ የዑመር ኻያም ግጥም በየፊናቸው የሰጡትን ትርጉም (ትርጉም ማለቱ አከራካሪ፣ አወዛጋቢ ቢሆንም) ወይም ዕይታቸውን ላካፍላችሁ፡፡ተስፋዬ ገሠሠ ‹‹መልክአ ዑመር›› ብሎ በሰየማት በ1987 ዓ.ም. የታተመች ውብ የአማርኛ ግጥም...
View Articleልዕልት የሺመቤት ዓሊ ጋምጩ እጅግ ብዙ የተነገረላቸው ንጉሠ ነገሥት እናት ምንም ያልታወሱ የወሎ ልዕልት
በይኼይስ ምትኩ ኃይሌበየትኛውም ዘመን የሚነግሡ ነገሥታት ታሪክና ገድል ጠንካራና ደካማ ጎኖች በወቅቱ በነበሩት የታሪክ ጸሐፊዎች ተሰናድተው ለትውልድ እንዲተላለፉ ይደረጋል፡፡ አዲሱ ትውልድ በቀደመው ትውልድ የተሠሩትን ሥራዎችና ታሪካቸውን ለማወቅና ለመመራመር የታሪክ ሰነዶችን ማገላበጥ የግድ ይላል፡፡ ነገሥታት አንዳንዴ...
View Articleነጠብጣቡን ማገናኘት.... የማዕድን ሀብት እንቆቅልሽ
ፓን አፍሪካዊነትን የሚያቀነቅነው ታዋቂው ኒው አፍሪካ መጽሔት እ.ኤ.አ. በየካቲት 2004 ዕትሙ "Solving The Great Conundrum...How African Can Own Its Natural Resources"በሚል ርዕስ በሰጠው የሽፋን ዘገባው የአፍሪካ ታላቁ እንቆቅልሽ፣ አፍሪካውያን እንዴት የተፈጥሮ ሀብቶቻቸው...
View Article‹‹የበአሉ ግርማ ገጸ ባሕርያት››
በብሩክ አብዱበአሉ ግርማ (1931-1976 ዓ.ም.) ልጅነቱን ያሳለፈው በሱጴ (ኢሉባቦር)፣ ጉርምስናውን ደግሞ በአዲስ አበባ (“ልዕልት ዘነበወርቅ” እና “ጀነራል ዊንጌት” ትምህርት ቤቶች) ነበር። በመቀጠልም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅና በMichigan State University የጋዜጠኝነትና የፖለቲካል ሳይንስ...
View Articleሕገወጥ ዝውውርን አደብ ማስገዛት የሚቻለው ሕጉን ተግባራዊ በማድረግ ብቻ ነው
በበላይ ታምሩሰሞኑን መንግሥት ከረጅሙ የተሃድሶ ግምገማ፣ በቅርቡም ከተከታታዩ የአመራር ሥልጠና በኋላ የዕርምጃ በትር ያነሳ መስሏል፡፡ ለዓመታት ሕዝቡ፣ የተወካዮች ምክር ቤት፣ ዋና ኦዲተርና መሰል አካላት ‹‹ኧረ ምንድነው ነገሩ?›› ሲሉባቸው የቆዩ መሥሪያ ቤቶችና የሥራ ኃላፊዎችን በሙስና ወንጀል መመርመር ጀምሯል፡፡...
View Articleጣዕም መቀየሪያዎች የተጨመሩባቸው የሺሻ ትምባሆ ምርቶች መስፋፋትና ሕገወጥነት
በወንዱ በቀለ ወልደማርያም በኅብረተሰብ ጤና ዘርፍ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሚባል ለውጥ ካስመዘገቡ አገሮች ተርታ ትመደባለች፡፡ የጤና አገልግሎትን በቀበሌ ደረጃ ለማስፋፋት፣ በተለይም በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ የሚገኘውን የኅብረተሰብ ክፍል ማዕከል ያደረገና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የተቸረውን የጤና ኤክስቴንሽን...
View Articleደንባራዎቹ መገናኛ ብዙኃን
(ክፍል አንድ)በጀማል ሙሐመድ (ዶ/ር)የህንዱገጠመኝእ.ኤ.አ. በ1998 በደልሂ ከተማ፣ በህንዳዊው የመገናኛ ብዙኃን ተቋም፣ ከ18 ታዳጊ አገሮች የተውጣጣን 19 ጋዜጠኞች ከትመናል ከደቡብ አሜሪካ፣ ከአፍሪካና ከእስያ፡፡ ለምን ተግባር? ስለ የልማት ጋዜጠኝነት ልንማር፡፡ እስካሁን የማልረሳውና በጣም የሚገርመኝ ጋዜጠኞቹ...
View Articleነጠብጣቡን ማገናኘት . . . ዓባይ የዘመኑ እንቆቅልሽ በግጭት ወይስ በትብብር?
በእስክንድር ከበደበአንድ ወቅት አንድ ዕውቅ ኢትዮጵያዊ ምሁር ለኢትዮጵያውያን ዲፕሎማቶች በተዘጋጀ ዓውደ ጥናት ላይ የኢትዮጵያን የውጭ ግንኙነት አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ፣ ‹ንክኪ ካለ (Intensity of Contact) ግንኙነት አለ። ያለንክኪ ፍቅርም ሆነ ጥላቻ ሊኖር አይችልም› ብለው ነበር፡፡ይህን የንክኪ...
View Articleመንግሥት እንኳን የግሉን የራሱንም ሚዲያዎች አልታደገም!
በዳግም አሳምነው ገብረወልድየዚህ ጽሑፍ መነሻ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ‹‹የተናገሩት›› በሚል ‹‹አዲስ ልሳን›› የተባለ መንግሥታዊ ጋዜጣ ያወጣው ዜና ነው፡፡ ርዕሱ ‹‹መንግሥት የግሉን ሚዲያ ተሳትፎ ለማሳደግ ይሠራል›› የሚል ሲሆን፣ አገሪቱ ያላትን የግል ሚዲያዎች ተደራሽነትና...
View Articleየነገውን ሰው ማነፅ - ይድረስ ለወላጆች !!
በመምህር ሣህሉ ባዬየዛሬዋ መጣጥፌ መልዕክቷን የምትጀምረው ባሳለፍነው ዓመት ሕፃናት ጤናማ የሆነ አካል፣ አዕምሮ፣ ስሜትና ማኅበረ ሥነ ልቦና ተላብሰው እንዲያድጉ በማስቻል ረገድ አስፈላጊውን ጥረት ላደረጋችሁ የኅብረተሰብ አባላት እንኳን ለ2010 ዓ.ም. አዲስ ዓመትና አዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ በማለት...
View Articleነገውን ሰው ማነፅ ይድረስ ለአፀደ ሕፃናት መምህራን!
በመምህር ሣህሉ ባዬባሳለፍነው ዓመት ሕፃናት ጤናማ የሆነ አካል፣ አዕምሮ፣ ስሜትና ማኅበረ ሥነ ልቦና ተላብሰው እንዲያድጉ በማስቻል አስፈላጊውን ጥረት ላደረጋችሁ የአፀደ ሕፃናት መምህራን፣ እንኳን ለ2010 አዲስ ዓመትና አዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ በሕፃናት አስተዳደግ ሒደት ውሰጥ የመምህራን...
View Article